About the Author & Mission of Awde Tinat ZeGe’ez

📘 About the Author & Mission of Awde Tinat ZeGe’ez

👤 About the Author – Melaku A. Besetegn (BA)

Melaku A. Besetegn is an Ethiopian Orthodox preacher, multilingual poet, published author, and passionate educator of the sacred Ge’ez language. With over 20 years of experience in theological teaching and language preservation, he has authored 10 books in Amharic and English, including:

  • 📚 Lisane Ge’ez: Our Shared Sacred Tongue
  • 📖 Walk with the Holy Scriptures
  • 📘 My Poems Speak

He teaches Ge’ez, Amharic, Tigrigna, Greek, and English through YouTube, WhatsApp, Zoom, and live lectures worldwide. Melaku also works with the American Red Cross as a biomedical specialist.


🔥 Mission of Awde Tinat ZeGe’ez

Awde Tinat ZeGe’ez (ዐውደ ጥናት ዘግእዝ) means “Path of Ge’ez Study.” Our mission is to:

  • ✝️ Preserve and teach the sacred Ge’ez language and Ethiopian Orthodox faith and culture
  • 📖 Uncover and share Biblical, Liturgical, and Spiritual truths hidden in Ge’ez texts
  • 🎓 Empower the next generation to know their faith and identity through their own sacred language
  • 🌍 Bridge ancient wisdom with modern tools based on our motto: “Our History in Our Language”
“Our History in Our Language”
Ancient Roots. Modern Teaching.

📘 ስለ ደራሲው እና የአውደ ጥናት ዘግእዝ ተልዕኮ

👤 ስለ ደራሲው – መላኩ አስማማው ቢሰጠኝ (ቢ.ኤ.)

መላኩ አስማማው ቢሰጠኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ መምህር፣ በተለያዩ ቋንቋዎች ግጥሞችን የሚጽፍ ገጣሚ፣ የቲኦሎጂ ምሩቅና የተለያዩ መጻሕፍትን በተለያዩ አርእስት ጽፎ ያሳተመ ደራሲ እና የግእዝ ቋንቋ አስተማሪ ነው።

ከ20 ዓመታት በላይ ማኅበራዊና መንፈሳዊ ትምህርቶችን በማስተማር ልምድ ያለው መላኩ በአማርኛ፣ በግእዝና በእንግሊዝኛ 10 መጻሕፍትን አሳትሟል፡፡

ከታዋቂ መጻሕፍቶቹ ውስጥ:

  • 📚 ልሳነ ግእዝ፡ የጋራ ቋንቋችን
  • 📖 ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ
  • 📘 My Poems Speak (በእንግሊዝኛ)

አምስት ቋንቋዎችን ያውቃል፡፡ ግእዝ፣ አማርኛ፣ ትግርኛ፣ ግሪክ፣ እና እንግሊዝኛ፡፡ በዩቲዩብ፣ ዋትስአፕ፣ እና በዙም፡ በመስመር ላይ ተማሪዎችን ከዓለም አቀፍ እያስተማረ ነው፡፡


🔥 የአውደ ጥናት ዘግእዝ ተልዕኮ

አውደ ጥናት ዘግእዝ (Awde Tinat ZeGe’ez) ማለት፡ የግእዝ የጥናት ማዕከል ማለት ነው።

ተልዕኮው:

  • ✝️ ቅዱስ የሆነውን የግእዝን ቋንቋና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክንን ባህልና እምነት ማስተማር፣ ማስተዋወቅና መጠበቅ፡
  • 📖 መጽሐፍ ቅዱስ፣ ሥርዓተ አምልኮት፣ እና በግእዝ የጥንት ጽሁፎች ውስጥ የተሰወረውን መንፈሳዊና ማኅበራዊ እውነት ምስጢር ማስተማር።
  • 🎓 “ታሪካችን በቋንቋችን” በሚለው መርኃት መሰረት አዲሱ ትውልድ እምነቱንና ማንነቱን በራሱ ቋንቋ እንዲያውቅ ማበረታታት።
  • 🌍 ጥንታዊ እውቀትን በአዲስ ቴክኖሎጂ በመደገፍ “ታሪካችን በቋንቋችን” የአውደ ጥናት ዘግእዝ መሪ ቃል መሠረት ማስተማር።
“ታሪካችን በቋንቋችን”
ጥንታዊውን ምንጭ(ጥበብ) በዘመናዊ የማስተማር ስልት።

No comments:

Post a Comment

Welcome to Ge'ez-Wisdom!

  ✨ Welcome to Ge’ez Wisdom ! Discover the language of angels — Geʽez — and grow in your faith through ancient knowledge and modern learnin...